የ43 ሚሊዮን መጽሐፍትን እና 98 ሚሊዮን ጽሑፎችን ጥልቅ ውስጥ ያግኙ። ይህ ልክ ውሂብ ብቻ አይደለም፤ የተጠራቀመ ጥበብ፣ ፍላጎት እና የትውልዶች የግንዛቤ ድምር ነው። በነጻነት ያንብቡ፣ በጥልቀት ያስቡ፣ እና የበለጠ መግባባትና ማብራሪያ ያለው የወደፊት ዓለም በመገንባት ከኛ ጋር ይቀላቀሉ - አንድ ገጽ በጊዜው።
📚 ሙሉ ዳታቤዝ
🧬 የትምህርታዊ ጽሑፎች
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት - A Dictionary of the Holy Bible
የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር - The Bible Society Of Ethiopia
ebsdict-newcov-cr......Page 1 EBSDict_01......Page 2 EBSDict_02......Page 51 EBSDict_03......Page 101 EBSDict_04......Page 151 EBSDict_05......Page 201 EBSDict_06......Page 251
አማርኛ መዝገበ ቃላት - Amharic Dictionary
lgrsnf/_331984.77b3baf39b2eef5e023c46d4ecc29ded.pdf
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት (እንግሊዝኛ - አማርኛ) = Science and Technology Dictionary (English - Amharic)
Author: Girma Zenebe, Alemayehu Gunnu, Tahsas Kebebew et al.Publisher: Addis-Ababa: Academy of Ethiopian Languages, Artistic Printing PressDate: 1996Pages: 254Target language: AmharicSource language: EnglishThe dictionary is prepared in English entry considering that this would be more convinient to introduce the new coined Amharic terms.There are 15,087 entries included in this dictionary. The English terms and their Amharic equivalents are given as they are treated in their respective panels. Hence, at times, similar English terms from different panels may or may not have similar Amharic equivalents. The different Amharic equivalents of the same English term could have come under a single entry. For various reasons, however, it is agreed to present every Amharic term under a separate entry.Therefore, users are advised to refer to the Amharic term in the disciplině of their particular choice. The discipline in which a term is found is indicated by the abbreviation given following every entry.
ትግላችን: የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የትግል ታሪክ, ቅጽ.2 (Our Struggle: The Story of the Ethiopian People's Revolutionary Struggle, Volume 2)
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም (Mengistu Haile Mariam)
ጀነራል ተፈሪ የደርጉ ሊቀመንበር እኔ ነኝ ብለው ሲገልጹ ሌላው የበታች ሹም ተነስቶ ከቡር ጀነራል የደርጉ መሪ ሻለቃ መንግሥቱ እንጅ እርስዎ ያለመሆንዎዖ የአደባባይ ምስጢር ነውና ከእኔ በፊት የተናገረው ጓድ እንዳለው እኔም በከንቱ ወርቃማ ጊዜዎን አያባከኑ የሚል ሃሳብ አቀርባለሁ ሲል ሌሎቹም እንደዚሁ እየተነሱ ብዙ ሕገወጥ የብልግና ነገር ተናገሯቸው። ሁኔታው ሊቀመንበር ተፈሪን የሚያሳፍርና የሚያዋርድ ቢሆንም በታወቀ ትዕግስታቸው የበታች ሹማምንቱን ሃሳብ ለማስለወጥ ብዙ ሙከራ ካደረጉ በኋላ ለዛሬ እዚህ ላይ እናቁምና እናንተም ወደየሰፈራችሁ ሄዳችሁ እንደገና መክራችሁ የሚያስማማንን መፍትሔ ይዛችሁ እንደምትመለሱና ዳግም እዚሁ አንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ በማለት ካሰናበቷቸው በኋላ ስልከ ደውለው የደረሰባቸውን ውርደት ካስረዱኝ በኋላ ሰዎቹ እኔ የምለውን ሊያዳምጡና ሊቀበሉ ቀርቶ ከኔ ጋር ለመነጋገርም ፍላጎት የላቸውምና ምን ባደርግ ይበጃል ትላለሀ፣ ብለው ጠየቁኝ። ብጀነራል ተፈሪ በንቲን የደርጉ ሲቀመንበር ማድረግና ብጀነራል ጌታቸው ናደውን በቅድሚያ፣ የምድር ጦር አዛዥ በኋላም የኤርትራ ከፍለ ሃገር አስተዳዳሪና የመላው የሰሜን መለዮ ለባሽ ሠራዊት አዛዥ በማድረግ ረገድ የተሰራው ታላቅ ስሀተትየማንም ሳይሆን የእኔ ነበር። እነ ኡስማን ሳላሕስቤ፣ እነ ረመዳን መሐመድ ኑርና እነ ተማሪ ኢሳያስ አፈወርቅ ከጀብሐ አፈንግጠው ራሱን ሻቢያ ብሎ የሚጠራውን የጀብሐ አንጃ ድርጅት ከአቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ሁለቱ ገንጣይ ድርጅቶች በሥልጣን ሽሚያ ሲዋጉ ኖረው በዚህ ጊዜ ውስጥ ማለትም በ1969-1970 ዓመታቶች የኢትዮጵያ መንግሥት ጦር በብዙ የውጊያ ግንባሮች በተወጠረበትና ተዋጊ የሰው ኃይል አጥረት በደረሰበት ጊዜ ከሱማሌ መንግሥት ጋር ተባብረው የኢትዮጵያን አብዮታዊ መንግሥት በመጣል ኤርትራን ይገነጥሉ ዘንድ ያስታረቋቸውና ያስተባበሯቸው በሰላም ፍለጋና በአርቅ ሰበብ ጀነራል አማን መርጠው የላኳቸው ናቸው። ሞያውና ብቃቱ አላቸው ተብሎ ከተሰባሰቡት መኩንኖች አኔም አንዱ ከመሆኔ ሌላ ከብርጌዱ መምሪያ መከ፡ንኖችም አንዱ በመሆኔ በገነት ጦር ትምህርት ቤት ሻምበል ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ በኩሉኔልነት ማዕረግ የሜካናይዝዱ ብርጌድ አዛዥ በሆኑ ጊዜ በሻምበልነት ማዕረግ የቅርብ ረዳታቸው በመሆን አውቃቸዋለሁ። አለባበስ የሚያውቁ፣ ቁንንና ኩሩ፣ በጣም አጭር የማይባል አማካኝ ቁመት፣ ከላይ አስከ ታች የተደላደለና የተገነባ ሰውነት፣ ገብስማ ፀጉርና ግርማ ሞገስ ያላቸው መኩንን ናቸው። ጠቅላላ ባህሪያቸውንና ወታደራዊ አመራራቸውን ስወድ፣ የማልወድላቸው ነገር ቢኖር ጀብደኝነታቸውንና ጉረኝነታቸውን ብቻ ነበርኒ። 507 ግብረ ኃይል ከሞላ ጎደል ሁለት ክፍለ ጦር ሲሆን...
ታሪክና ምሳሌ ፩ኛ መጽሐፍ - Stories and Parables, 1st book 1
lgrsnf/_331988.272a6ed7d9e9335d5cf725ea21957866.pdf
ዐፄ ዮሐንስ እና የኢትዮጵያ አንድነት
ተክለ ጻድቅ መኵሪያ - Tekle-Tsadik Mekuria
yohannes-cov......Page 1 yohannes-1......Page 2 yohannes-2......Page 57 yohannes-3......Page 113 yohannes-4......Page 168 yohannes-5......Page 217
ዐፄ ምኒልክ እና የኢትዮጵያ አንድነት
ተክለ ጻድቅ መኵሪያ - Tekle-Tsadik Mekuria
lgrsnf/_333797.d0d744f4637a288d21f01caefc605e91.pdf