Jump to content

Wn/am/ዋና ገጽ

From Wikimedia Incubator
< Wn | am
(Redirected from Wn/am/Main Page)
Wn > am > ዋና ገጽ
Image

እንኳን ወደ ዊኪዜና ደህና መጡ



ይሄ ገና የ Wikimedia Incubator ገጽ ነው። ዋናው አላማ በአማርኛ ዊኪዚና መፍጠር ነው።

ዛሬ ዓርብ 6 ማርች 2026 ነው። እስከ አሁን ዊኪሚዲያ ኢንኩቤተር ዋናው ፕሮጀክት ውስጥ 2,652,443 አሉ

በኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች በሙሉ። ይህ ዊኪዜና (ፈጣን ዜና) የጋዜጠኝነት ስርዓትን እስከጠበቀ ድረስ ማንም ሰው ሊሰራበት የሚችል ነው። አንድ ዜናን ለማቅረብ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ ወይም መለማመጥ አያስፈልግም። ጋዜጠኞች ሙያቸውን ማዳበር ብቻ ሳይሆን ፩. በስራቸው ጥራትና ታዕማኒነት ብቻ በህብረተሰቡ ሊታወቁ ይችላሉ፤ ፪. ሳንሱር የሚያደርጋቸው የለም፤ ፫. እውነት በመናገራቸው ጉዳት የሚደርስባቸው ከሆነ በብዕር ስም መጻፍ ይችላሉ፤ ፬. ጓደኛ ይፈጥራሉ፣ ዜናን ለመስራት ይተባበራሉ፤ ፭. ይማማራሉ፤ ፮. ያስተምራሉ፤

በዚህ የዜና መዋዕል ላይ ለመሳተፍ የግድ በጋዜጠኝነት ሞያ መሰልጠን አያስፈልግም። የምስክር ወረቀት ማምጣትም አያስፈልግም። የጋዜጠኝነት ፍላጎት ካለ ሌላው ሁሉ ይደረስበታል።

ዜናውን በአማርኛ መጻፍ ይቻላል።