የእኛ መሠረት
በእምነት ላይ የተመሠረተ፣ በዓላማ የተመራ እና በዓለም ዙሪያ ማህበረሰቦችን ለማገልገል በመለኮታዊ ጥሪ የተመራ።
ተልእኮ
ለዓለም አቀፍ ወንጌል ተልዕኮ መሳካት የታጠቁ፣ የተሰናሰሉ፣ የተባበሩ፣ የተቀናጁ፣ ንቁ የአብያተ ክርስቲያናት ንቅናቄዎች ማየት፡፡
ራዕይ
ለዓለም አቀፍ ወንጌል ተልዕኮ መሳካት የታጠቁ፣ የተሰናሰሉ፣ የተባበሩ፣ የተቀናጁ፣ ንቁ የአብያተ ክርስቲያናት ንቅናቄዎች ማየት፡፡
ዓላማ
ላልደረሱት በመድረስ፣ ደቀ መዛሙርት በማድረግ እና አብያተ ክርስቲያናት እንዲያድጉ፣ እንዲበዙ እና በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ዘላቂ ለውጥ እንዲያመጡ በኃይል ማስታተቅ።