The @Pandemic_Fund is honored to welcome H.E. Dr. @MekdesDaba, Minister of Health of Ethiopia, to serve as Co-Chair of the Pandemic Fund's Governing Board, alongside Dr. @ChatibBasri. Her leadership will be critical as the Fund sustains momentum, deepens partnerships, and
Ministry of Health ETHIOPIA
7,605 posts
This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.
- ከጎረቤት ሀገራት የመጡ የስፔሻሊቲ ሕክምና ተማሪዎች የጤና ዘርፉንና የሀገሪቱን አጠቃላይ የልማት ጉዞ ጎበኙ። facebook.com/share/p/18ciSh…
- "ጠንካራ የጤና ስርዓት መገንባት የሚቻለው ለህብረተሰቡ ትክክለኛ፣ ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃ በውጤታማ ተግባቦት ማድረስ ሲቻል ብቻ ነው።” የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ facebook.com/share/p/194eLg…
- በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነቡ ወሳኝ የጤና ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። facebook.com/share/p/1E7qCH…
- "ሰብአዊ ተግባር ሕይወት ይታደጋል፤ ብርሀን ይመልሳል!" ሰኔ 7 አለም አቀፍ የደምና የአይን ብሌን ለጋሾች ቀን #BloodDonorDay #blooddonation #eyedonation
- በኢትዮጵያ የሚማሩ የደቡብ ሱዳንና የሱማሌ ሬዚደንቶች በአዲስ አበባ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችና የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። facebook.com/share/p/1GjvZC…
- Be Part of Ethiopia’s Healthcare Transformation! #NursingLeadership #HealthcareQuality We invite passionate nursing professionals to express their interest and contribute to this exciting journey toward healthcare excellence.👉 Click the link below to submit your application and register to be part of this exciting national initiative: ncep.mohdigitalhealth.gov.et
- የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከጌትስ ፋውንዴሽን ዋና የስትራቴጂ ኃላፊ እና የአፍሪካና የህንድ ቢሮዎች ፕሬዚዳንት ዶ/ር አንኩር ቮራ ጋር በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያዩ። web.facebook.com/EthiopiaFMoH/p…
- የአውሮፓ ህብረት የጤና እና የሰብአዊ ፈተናዎችን ለመከላከል ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ተገለፀ። facebook.com/share/p/18gWnr…
- Minister of Health @MekdesDaba discussed government-to -government health matters with Dr. Mamadi Yilla, Deputy Assistant Secretary of the US Department of State. @StateDeputySpox facebook.com/share/p/1D5uSV…
- የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተዉ የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የባለሙያች የተግባር ልምምድ (Simulation exercise) ተመለከቱ፡፡ facebook.com/share/p/1EDkE3…
- የአዲስ አበባ ምዕራብ ሮታሪ ክለብ 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓል 'አርትን ለሰብአዊነት' በሚል መርህ አከበረ። facebook.com/share/p/18hGWM…
- ጤና ሚኒስቴር የካንሰር መመዝገቢያ (Cancer Registry) የመረጃ መሰብሰቢያ ስርአት ወቅታዊ ሁኔታ ግምገማ አካሂዷል። facebook.com/share/p/1ConjY…















































