እነ ጥላሁን ገሠሠ: ቴዲ አፍሮ: አሊ ቢራ:ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው:መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው መልሴ"ን ሲያዜም::ለአንድ ዓመት ሞከርኩት
Sahle-Work Zewde
1,867 posts
First Woman and Former Fifth President of Ethiopia 25 Oct 2018 - 07 Oct 2024
Addis Ababa, Ethiopia
Joined November 2014
- በርካታና ቁልፍ ከተሞች ነጻ እየወጡ ነው! እንኳን ደስ አለን!!ከሳምንታት በፊት ደሴ ያገኘኃቸው/ ከከተማው ሕዝብ ቁጥር በላይ/ በኮምቦልቻ...የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቄያቸው የሚመለሱበት ጊዜ ሩቅ አይደለም:: ድጋፋችን ይቀጥል::
- በንጉሡ ራዕይ ተጀመረ:ድፍረት ተከተለ: አስቀጣዮች መጡ:ግድባችን ኃይል አመነጨ! እንኳን ደስ አለን! ሃሩርን ተጋፍጦ:ጤናውን ሕይወቱን ሰውቶ:የአገርን ጥቅም የሙጢኝ ይዞ ተደራድሮ:ካለው አካፍሎ:አገሬ ብሎ ለተነሳ ሁሉ ቀኑ የእናንተ ነው:እጅ እነሳለሁ::
- ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የ2019 የኖበል ሠላም ሽልማትን አገኙ! እንኳን ደስ አሌት!እንኳን ደስ አለሽ እናት አገር ኢትዮጵያ! በአገራችን አራቱ ማዕዘን: በዓለም ዙርያ የምትኖሩ የዚች የተባረከች አገር ልጆች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!
- ልድገመው: ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም:በመተከል በንጹሃን ዜጎች:ሴቶች:ሕጻናት: ቤተሰብ ላይ በየጊዜው የሚፈጸሙ ዘግናኝ ግድያዎች ያሰቅቃሉ:በጽኑ የሚወገዙ ናቸው:ከታሪክ ሳይማሩ በእሳት መጫወት አዙሪት ውስጥ ይከተናል:ተቀናጅተን እንሥራ: አደራ::
- In this history making event I congratulate @KamalaHarris the 1st female Vice President of the US, the 1st Afro American and of South Asian descent. I have no doubt she will inspire many young girls and women in and beyond the US. A door has opened: they can dream big!
- It is an honor and immense privilege to have been appointed as the 4th President of FDR#Ethiopia. I am very much humbled by this unique opportunity to once again serve my beloved country Ethiopia.
- Congratulations to my brother @WilliamsRuto on the decision of the Supreme Court to uphold your election as the President of #kenya. I was there during the 2013/2017 elections & keep vivid memories. Kenyans should be proud of their Leaders, deepening democracy & strong judiciary.
- እናት ኢትዮጵያ የጀግኖች አገር #ሰለሞንባረጋ በቶክዮ ምድር በ10 000 ሜትር የመጀመርያውን የወርቅ ሜዳልያ በማስገኘት ከፍ አደርጎሻል:: እንኳን ደስ አለህ!! ሁላችንንም እንኳን ድስ አለን!! መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!!#ethiopia #TokyoOlympics
- 2/2 ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር ተጥሷል፡ አገራችንን ካንዣበበባት ክፉ አዳጋ ለማዳን ሁላችንም ሚና አለን፡የሚመለከታቸው ሁሉ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው፡ቀይ መስመር መጣስ የለበትም እንበል::
- የእኛው ፍሬወይኒ@MariamSebaPads የ #CNN የ2019 ጀግና ሆነች!! እንኳን ደስ አለሽ!በተፈጥሯው ጉዳይ ለሚሸማቀቁ: ከትምህርታቸው ለሚስተጏጎሉ: ለሚያቋርጡ:ከሌላው በታች የሆኑ ለሚመስላቸው..የአገራችን ሴቶች ትልቅ ቀን ነው!ተባብረን ዘላቂ መፍትሄ እናምጣ!















