1. X
  2. Ministry of Health ETHIOPIA
Log inSign up
Ministry of Health ETHIOPIA
7,636 posts
Image
user avatar
Ministry of Health ETHIOPIA
@FMoHealth
This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.
Addis Ababa, Ethiopia
moh.gov.et
Joined February 2013
303
Following
310.7K
Followers
RepliesRepliesMediaMedia

New to X?

Sign up now to get your own personalized timeline!

Create account

By signing up, you agree to the Terms of Service and Privacy Policy, including Cookie Use.

Terms·Privacy·Cookies·Accessibility·Ads Info·© 2026 X Corp.
Don't miss what's happening
People on X are the first to know.
Log inSign up
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    8h
    እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን! በ2018 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ እውቅና እና ሽልማት ያገኛችሁ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና የኦሮሚያ ጤና ቢሮ እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን !
    Image
    Image
    3.1K03.1K
    user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    8h
    ውጤቱ ሁላችንም የህዝባችንን የጤና ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የሚያተጋን ፣ ወደ ላቀ ከፍታ ለመስፈንጠር የሚያነሳሳን በመሆኑ የጋራ ጥረታች የሚቀጥል ይሆናል! በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
    1600160
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    8h
    ተስፋን እንትከል! አረንጓዴ አሻራ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት #GreenLegacy #summervolunteer
    Image
    00:00
    1.1K01.1K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 17
    በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት በተካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ጤና ሚኒስቴር ለማረሚያ ቤቱ የህክምና መሳሪያ እና መድሃኒት ድጋፍ አደረገ። #SummerVolunteer2026 facebook.com/share/p/1HHB7W…
    Image
    Image
    Image
    Image
    7560756
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 17
    የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሻሪፍ ጋር በጤና እና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል። #SummerVolunteer2026 facebook.com/share/p/1QPMRe…
    Image
    Image
    Image
    1.5K01.5K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 17
    የ2018 ሃገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በሸገር ከተማ ዳለቲ ማረሚያ ቤት ተካሄደ። #SummerVolunteer2026 facebook.com/share/p/1EjuTU…
    Image
    Image
    Image
    Image
    1.2K01.2K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 17
    ፒፕል ቱ ፒፕል (ፒ ቱ ፒ) 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ። facebook.com/share/p/1GRxWg…
    Image
    Image
    Image
    Image
    1.5K01.5K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 16
    ሁለት ሳምንት እና ከዛ በላይ የቆየ ሳል፣ ክብደት መቀነስ እና ሲተኙ በላብ መዘፈቅ የቲቢ በሽታ ምልክት ሊሆን ስለሚችል በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ምርመራና ህክምና ያግኙ! #tuberculosis
    Image
    2K02K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 16
    የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቻይና ሂናን ግዛት አስተዳደር ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ። facebook.com/share/p/18AJv5…
    Image
    Image
    Image
    Image
    1.4K01.4K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 16
    "የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ጤናን ለማስጠበቅ የመንግስትን ቁርጠኝነትን ማሳያ ተቋም ነው" የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ #EPHI100YearAnniversary facebook.com/share/p/1Mp9NE…
    Image
    Image
    Image
    Image
    1.7K01.7K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 16
    የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል። #EPHI100YearAnniversary @EPHIEthiopia facebook.com/20531316728/po…
    Image
    1K01K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 14
    ሰባት ዓይነት የህፃናት ጉሉኮስ (IV Fluids) መድኃኒቶች በሀገር ውስጥ መመረት ተጀመሩ! facebook.com/share/p/18areu…
    Image
    1.2K01.2K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 14
    እጅዎን ሁልጊዜ በዉሃና ሳሙና ይታጠቡ፣ ጤናዎን ይጠብቁ! #safehands
    Image
    1.3K01.3K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 14
    የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የ2018 የክረምት በጎ ፈቃድ ነጻ ምርመራ አገልግሎት በይፋ ጀመረ። facebook.com/share/p/1EFCPQ…
    Image
    Image
    Image
    Image
    1.5K01.5K
  • user avatar
    Ministry of Health ETHIOPIA
    @FMoHealth
    Jul 10
    የጤናው ዘርፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለብዙ ዜጎች ተደራሽ የጤና አገልግሎትን በማቅረብ ሕይወትን እያተረፈ ይገኛል። facebook.com/share/p/1etX7i…
    Image
    Image
    Image
    Image
    6.7K06.7K
Advertisement
Advertisement